በዚህ ቪዲዮ ከቀደሞ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝደንት መንበረጸሃይ ታደሰ (ዶ/ር) ጋር ስለ ሀገራችን ፍትህ ስርዓት የዳኝነት የህግ ስራ ልምዳቸውን መሰረት በማድረግ ከጠበቃ ሊያ ተረፈ ጋር ያደረጉት ውይይት ይቀርባል። In this captivating YouTube video, lawyer Liya Terefe engages in an enlightening discussion with Dr. Menbere Tsehay, former vice president of Federal Supreme Court, regarding the...






